am_tn/mrk/01/43.md

476 B

ማርቆስ 1፡ 43-44

እርሱ . . . እርሱ . . . እርሱ . . . እነዚህ ቃላት የሚያመለክቱት ከለምጹ የተነጻውን ሰው ነው፡፡ ራስህን አሳይ በዚህ ሥፍራ ላይ “ራስህን “ የሚለው ቃል የሚያመለክተው የለምጻሙን ሰው ቆዳ ነው፡፡ ለተርጓሚወች ምክር፡ “ሄደህ ቆዳህን አሳይ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)