am_tn/mrk/01/40.md

870 B

ማርቆስ 1፡40-42

አንድ ለምጻምም ሰው ወደ እርሱ መጣ፤ በፊቱም በጉልበቱ ተንበርክኮ ለመነው፡፡ እንድህም አለው "አንድ ለምጻምም ሰው ወደ ኢየሱስ መጣ፤ ለምጻሙም ሰው ኢየሱስን በጉልበቶቹ ተንበርክኮ ይለምነው ነበር፡፡ ለምጻሙ ሰው ኢየሱስን እንዲህ አለው” ፈቃድህስ ቢሆን "እኔን ንጹህ ልታደርገኝ ከፈለግህ" ልታነጻኝ ትችላለህ በዚህ ሥፍራ ላይ “ንጹሕ” የሚለው ቃል የሚወክለው ጤናማ መሆንን ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “እኔን ማዳነት ትችላለህ፡፡” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) እኔ ፈቃደኛ ነኝ "አንተን ንጹሕ ማድረግ እፈልጋለሁ"