am_tn/mrk/01/38.md

736 B

ማርቆስ 1፡38-39

እርሱ . . . እርሱ . . . እርሱ . . . እርሱ እነዚህ ቃላት የሚያመለክቱት ኢየሱስ ነው፡፡ ወደ ሌላ ሥፍራ እንሂደት "ወደ ሌላ ሥፍራ መሄድ ያስፈልገናል" በገሊላ በኩል አልፎ ሄደ በዚህ ሥፍራ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው “አልፎ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኢየሱስ በአገልግሎቱ ወቅት ወደ ተለያዩ ሥፍራዎች ይሄድ እንደነበረ አጽኖት ለመስጠጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “በገሊላ ውስጥ ወደ ተለያዩ ሥፍራዎች ሄዷል፡፡” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole)