am_tn/mrk/01/32.md

659 B

ማርቆስ 1፡32-34

እርሱ . . . እርሱ . . . እርሱ . . . እርሱ እነዚህ ተውላጠ ስሞች የሚመለክቱት ኢየሱስ ነው፡፡ አጠቃላይ ከተማው በበር ላይ ተሰበሰበ በዚህ ሥፍራ ላይ “በአጠቃላይ” የሚለው ቃል ኢየሱስን ፍለጋ የመጠው ሰው ብዙ መሆኑን ለማሳየት የቀረበ በግነታዊ የሥነ-ጽሑፍ ዘይቤ የተገለፀ ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “ከዚያ ከተማ በጣመ ብዙ ሕዝብ በበሩ አከባቢ ተሰበሰቡ፡፡” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole)