am_tn/mrk/01/29.md

620 B

ማርቆስ 1፡29-31

ከወጡ በኋላ ኢየሱስ፣ ስምኦን እና እንድሪያስ ከዚያ ከወጡ በኋላ ንዳዱ ተዋት "የስምኦን ምስት እናት ከነበረባት ንዳድ በሽታ ተፈወሰች" እርሱንም ታገለግላቸው ጀመረች በዚህ ሥፍራ ላይ በተዘዋዋር መንገድ ታገለግላቸው ጀመረች በሚል ሀረግ የተገለጸው ምግብ ማቅረብ ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “ምግብ እና የሚጠጣ ነገር ሰጠቻቸው፡፡” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit)