am_tn/mrk/01/23.md

604 B

ማርቆስ 1፡23-26

ምኩራባቸው ይህ ኢየሱስ እና የእርሱ ደቀ መዛሙርት የገቡበት የአምልኮ ሥፍራ ከዚህም በተጨማሪ ኢየሱስ ትምህርት ማስተማር የጀመረበት ሥፍራ ነው፡፡ የመጣኸው እኛል ለማፍታት ነውን? እርኩሳን መናፍሱ ኢየሱስን ይህንን ጥያቄ የጠየቁት ኢየሱስ እንዳይጎዳቸው ለመለመን ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: "እባክህ ፈጽመህ አታጥፋን!" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)