am_tn/mrk/01/19.md

335 B

ማርቆስ 1፡19-20

በታንኳይቱ ውስጥ "በተንኳቸው ውስጥ" መረባቸውን ሲያበጁ "መረባቸውን ስያበጃጁ አየ" ተቀጣሪ ሠራተኞች "ለእነርሱ ተቀጥረው የሚሠሩ ሠራተኞች" ተከተሉት "ያዕቆብ እና ዮሐንስ ከኢየሱስ ጋር ሄዱ"