am_tn/mrk/01/16.md

832 B

ማርቆስ 1፡ 16-18

ስምኦንና አንድሪውን ተመለከተ "ኢየሱስ ስምኦንና አንድሪውን ተመለከተ" መረብ መጣል "መረብ መወርውር" ዓሣ አጥማጆች ነበሩ "እነርሱ ዓሣ አጥማጆ ስለነበሩ" ተከተሉኝ "እኔን ተከተሉኝ" ሰዎችን የሚታጠምዱ አድርጋችኋለሁ በዚህ ሥፍራ ላይ ኢየሱስ ዓሣ ማጥመድን ከሰው ማጥመድ ጋር እያነጻጸረ ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: "እንዴት ሰውን ማጥመድ እንደሚትችሉ አስትምራችኋለሁ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) እነርሱም መረባቸውን ትተው ተከተሉት "የኢየሱስ ተከታዮች ለመሆን የዓሣ ማጥመድ ሥራቸውን ተው"