am_tn/mrk/01/14.md

460 B

ማርቆስ 1፡ 14-15

ዮሐንስ አልፎ ከተሰጠ በኋላ "ዮሐንስ ወደ ወህኒ ቤት ከተወሰደ በኋላ." አማራጭ ትርጓሜ: "ዮሐንስን ካሠሩት በኋላ." (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) የእግዚብሔርን ወንጌል ሰበከ "ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣውን መልካሙን ዜና ሰበከ" ዘመኑ ተፈጸመ "ጊዜው አሁን ነው"