am_tn/mic/06/11.md

1.1 KiB

በ … የሚመዝነውን ሰው ንጹሕ እንደሆነ ልቁጠረው?

ይህ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “በ … የሚመዝነውን ሰው በእርግጠኝነት ንጹሕ አድርጌ አልቆጥረውም”።

የሚያጭበረብሩ ሚዛኖች

ሻጮች ገዢዎችን የሚያጭበረብሩባቸው ሚዛኖች

ባለጸጋ ሰዎች ሁከትን የተሞሉ ናቸው

ባለ ጸጎች ሰዎች የሆነን ነገር እንደሚይዝ ዕቃ ተቆጥረዋል፤ ሰዎች እርስ በእርሳቸው በቁጣ የሚያደርጉት ነገር በዕቃ ውስጥ እንደሚያኖሩት ፈሳሽ ተደርጎ ተነግሯል። አ.ት፡ “ባለ ጸጎች ሰዎች በሁሉም ላይ በቁጣ ያደርጋሉ” ወይም “ባለጸጎች ሰዎች ሁል ጊዜ በቁጣ ያደርጋሉ”። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በአፋቸው ውስጥ ያለው ምላሳቸው አታላይ ነው

ምላስ የሰው ምሳሌው ነው። አ.ት፡ “የሚናገሩት ሁሉ ውሸት ነው”