am_tn/mic/06/06.md

1.7 KiB

ወደ እግዚአብሔር ምን ላምጣ … እግዚአብሔር? አሮጌ … ልምጣ? ዘይት … እግዚአብሔር ደስ ይለዋል? ኃጢአት … ልስጠው?

ሚክያስ፣ እግዚአብሔር ምን እንዲያደርግ እንደሚፈልግበት በእውነት ለማወቅ እንደሚፈልግ ሰው ሆኖ ይናገራል። ሊሆኑ የሚችሉት ትርጉሞች፣ 1) ጥያቄ ይጠይቅና በቁጥር 8 ለጠየቀው ጥያቄ መልስ ይሰጣል ወይም 2) ሕዝቡን ለማስተማር በጥያቄ ይጠቀማል። አ.ት፡ “እግዚአብሔር ሆይ፣… ለእግዚአብሔር ምንም ማምጣት እንደማያስፈልገን አውቃለሁ ወይም ልምጣ … አሮጌ፣ እና ዘይት ወይም … ኃጢአት …ብሰጥ”

ሺዎችን አውራ በጎች … አሥር ሺዎች የዘይት ወንዞችን

“1,000 የአውራ በጎች መንጋ … 10,000 የዘይት ወንዞችን”

እርሱ ነግሯችኋል

“እግዚአብሔር ነግሯችኋል”

ደኅና፣ እግዚአብሔር ከእናንተ የሚፈልገው፤አድርጉ … እግዚአብሔር

በርካታ ትርጉሞች የሚሉት፣ “ደኅና/ እግዚአብሔር ከእናንተ የሚፈልገው ምንድነው? እግዚአብሔር … እንድታደርጉ ይፈልጋል” ወይም “ደኅና፤ እግዚአብሔር … እንድታደርጉ እንጂ ከእናንተ የሚፈልገው ምንድነው?”

ደግነትን ውደዱ

የነገር ስም የሆነው “ደግነት” ቅጽሉን “ደግ” በመጠቀም መተርጎም ይቻላል። አ.ት፡ “ለሰዎች ደግ መሆንን ውደዱ”።