am_tn/mic/05/12.md

1.1 KiB

በእጅህ ያለውን ጥንቆላ

በ”እጅ” መሆን የሚወክለው ሰውየው የሚያደርገውን ተግባር ነው። አ.ት፡ “አንተ የምታደርገው ጥንቆላ”

እጅህ … ትፈቅዳለህ … የተቀረጸው ምስልህ … ድንጋይህ …በመካከልህ። ትፈቅዳለህ … እጆችህ … አሼራህ … በመካከልህ … ከተሞችህ

እግዚአብሔር እንደ አንድ ሰው አድርጎ ለእስራኤል ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል።

የእጆችህን ሙያ

የንገር ስም የሆነው “ሙያ” “ሥራ” በሚል ግሥ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “እጆችህ የሠሩትን”።

የአሼራ ምስልህን ምሶሶ እነቅላለሁ

እግዚአብሔር ከመሬት ውስጥ እንደሚነቅላቸው ዛፎች ስለ አሼራ ምስል ምሶሶ ይናገራል። አ.ት፡ “የአሼራ ምስልህን ምሶሶ ከምድር ውስጥ እነቅላለሁ” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)