am_tn/mic/05/01.md

1.0 KiB

የወታደሮቹ ሴቶች ልጆች

የአንዲት ከተማ ሕዝብ እንደ ሴት ተቆጥረው ተነግሮላቸዋል። ወታደሮቹ ከተማይቱን አጥቅተዋታል። አ.ት፡ “ወታደሮቹ የሚያጠቋችሁ የከተማይቱ ሕዝብ”። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የእስራኤልን ገዢ ጉንጩን በበትር ይመቱታል

በትር ባለ ማዕረግ የሆነ ሰው የበታቹን የሚቀጣበት ፈሊጣዊ አነጋገር ነው። የአንድን ሰው ጉንጭ መምታት ከመጉዳት ያለፈ ስድብ ነበር። አ.ት፡ “እግዚአብሔር የእስራኤልን ፈራጆች ወራሪዎች እንዲሰድቧቸው በማድረግ ይቀጣቸዋል!”። (ዘይቤአዊ እና ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የእስራኤል ፈራጅ

ይህ ምጸት ንጉሡ አብላጫውን ኃይልና ሥልጣኑን በማጣቱ ፈራጅ ብቻ መሆኑን ያሳያል።