am_tn/mic/02/09.md

1.1 KiB

በረከቴን ከታናናሽ ልጆቻቸው ለዘላለም ትወስዳለህ

ይህ በጥቅሉ እግዚአብሔር ለሕዝቡ የሰጣቸውን በረከት ያመለክታል። 1) በእስራኤል ባለ ርስት የሆኑትን 2) የወደፊቱን ተስፋ ሰጪ ሁኔታ ወይም 3) የልጆቹን አባቶች፣ አገር ለመገንባት ጠንክረው የሚሠሩትን ገበሬዎች ያመለክት ይሆናል።

በረከቴን

ሚክያስ እርሱ ራሱ እግዚአብሔርን እንደሆነ አድርጎ ይናገራል።

በፍጹም መጥፋት ጠፍቷል

ይህ በገቢራዊነት ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ፈጽሜ አጠፋዋለሁ”

ወደ እናንተ ቢመጣ … ቢተነብይላችሁ

ሚክያስ የሚናገረው ስለ ይሁዳ ሕዝብ ነው፤ ስለዚህ በሁለቱም ጊዜ “እናንተ” ብቁ ቁጥር ነው።

ተቀባይነት ይኖረዋል

ይህ በገቢራዊነት ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ሕዝቡ ይቀበለዋል” ወይም “ትቀበሉታላችሁ”።