am_tn/mic/01/15.md

974 B

X

እንደገና አመጣብሻለሁ እዚህ ጋ “እኔ” የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው።

መሪሳ “የዚህ መንደር ስም ‘ድል አድራጊ’ ከሚለው የዕብራይስጥ ቃል ጋር ተመሳሳይ ድምፅ አለው” በማለት የግርጌ ማስታወሻ ልታደርግለት ያስፈልግህ ይሆናል።

ዓዶላም ይህ በፍልስጥኤም የልዑላኑ ከተማ ስም ነው።

ራስሽን ተላጪ፣ ጸጉርሽንም ተቆረጪ የሚያለቅሱት እስራኤላውያን ራሳቸውን በክብ መላጨት ነበረባቸው። ሊሆኑ የሚችሉት ትርጉሞች፣ 1) “ራሳችሁን በተለመደው ሳይሆን ሰፋፊ ክቦችን በማድረግ ተላጩት” ወይም 2) በቅደም ተከተል ሊሆኑ ያሉትን ነገሮች በመግለጽ “ጸጉራችሁን በሙሉ ተቆረጡት፣ ራሳችሁንም ተላጩት”።