am_tn/mic/01/02.md

1.3 KiB

X

አጠቃላይ መረጃ፡ ሚክያስ 1፡2-7 የሚናገረው በሰማርያ ላይ ሊሆን ስላለው የእግዚአብሔር ፍርድ ነው

ሕዝቦች ሁሉ ስሙ፤ ምድርና በአንቺም ውስጥ ያሉ ሁሉ ስሙ የሚክያስ ትንቢት በዚህ ይጀምራል። ምድር ራሷ እንኳን ትሰማው ይመስል ሚክያስ የሚናገረው በምድር ላይ ለሚኖሩ ሰዎች ሁሉና ለሰማርያ ሕዝብ ነው።

እርሱ ይወርዳል፣ በምድር ከፍታዎችም ላይ ይራመዳል ሚክያስ እግዚአብሔርን ከሰማይ ወርደው በተራሮች አናት ላይ እንደሚሰለፉ ብርቱ ወታደሮች አድርጎ ይናገራል።

… ይራመዳል “… ይሰለፋል”

የምድር ከፍታዎች “ከፍ ያሉ ተራራዎች”

ተራሮች ከበታቹ ይቀልጣሉ፤ ሸለቆዎቹ ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፣ ውኆችም በጠባብ ስፍራ እንደሚወርዱበት ድንጋይ ይሰነጠቃሉ ሚክያስ ስለ እግዚአብሔር ሲናገር፣ ምድር በምትንቀሳቀስበት ጊዜ በግለቱ እንደሚያቀልጣት አንዳች ጠጣር ነገር ይገልጠዋል። አ.ት፡ “በላያቸው