am_tn/mic/01/01.md

1.0 KiB

ትንቢተ ሚክያስ 1፡1 የትርጉም ማስታወሻ

አጠቃላይ መረጃ፡ እግዚአብሔር በሚክያስ አማካይነት በግጥም መልክ ለእስራኤል ሕዝብ ይናገራል።

የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ የአነጋገር ዘይቤ እግዚአብሔር ለአንድ ሰው መልዕክት እንደሰጠው ለመግለጽ ጥቅም ላይ ውሏል።

ያህዌ ይህ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለሕዝቡ ያስታወቀው ስሙ ነው። ይህ እንዴት እንደሚተረጎም ለመረዳት የትርጉም ቃል ገጽ የሚለውን ተመልከት።

የሞሬሸታዊው ይህ ማለት በይሁዳ ካለው ከሞሬሸት የመጣ መሆኑን ያመለክታል።

በይሁዳ ነገሥታት በኢዮአታም፣ በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን “ኢዮአታም፣ አካዝና ሕዝቅያስ የይሁዳ ነገሥታት በነበሩበት ጊዜ”

ያየው “በራዕይ የሰማው”