am_tn/mat/27/51.md

1.4 KiB

ማቴዎስ 27፡ 51-53

እነሆ ይህ ቃል ሰዎች ከዚህ በኋላ ለሚነገረው ነገር አጽኖት እንዲሰጡ የሚጨመር ቃል ነው፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ተመልከቱ” ወይም “አድምጡ” ወይም “አሁን ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ”:: መቃብሮችም ተከፈቱ፥ ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሡ፤ "እግዚብሔር መቃብሮችን ከፍቶ ከሞቱት መካል ብዙ ቅዱሳንን ከሞት አስነሣ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ተኝተው የነበሩ "የሞቱ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-euphemism]]) መቃብሮችም ተከፍተው . . . ለብዙዎች ታዩ። ሁኔታዎቹ የተፈጸሙበት የጊዜ ቅደም ተከተል ግልጽ አይደለም፡፡ ሊሆነ የሚችሉት የጊዜ ቅደም ተከተሎች፡ ኢየሱስ ሲሞት በተነሳው ከተነሳው የምድር መንቀጥቀጥ በኋላ መቃብሮች ተከፈቱ 1) ቅዱሳን ተነሱ፣ ኢየሱስ ከሞት ተነሣ እና ቅዱሳን ወደ ከተማው ገቡ እና ለብዙዎች ታዩ ወይም 2) ኢየሱስ ከሞት ተነሣ እና ቅዱሳን ከሞት ተነሡ፣ ወደ ከተማ ገቡ እና ለብዙዎች ታዩ፡፡