am_tn/mat/27/45.md

329 B

ማቴዎስ 27፡ 45-47

ጮኸ "ተጣራ" ወይም "በታላቅ ድምፅ ጮኸ" ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ? ተርጓሚዎች ብዙ ጊዜ እነዚህ ቃላት እንዳሉ በዕብራይስጥ ቋንቋዎች ይተዋቸዋል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names)