am_tn/mat/27/41.md

671 B

ማቴዎስ 27፡ 41-42

ሌሎቹን አዳነ ነገር ግን ራሱን ማዳን አልቻለም አማራጭ ትርጓሜዎች፡ 1) የአይሁድ መሪዎች ኢየሱስ ሌሎችን እንዳዳነ አያምኑም (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-irony]]) ወይም ራሱንም ማዳን እንደሚችል አያምኑም ወይም 2) ሌሎችን እንዳዳነ ያምናሉ ነገር ግን ራሱን ማዳን ስላልቻለ ሳቁበት፡፡ እርሱ የእስራኤል ንጉሥ ነው መሪዎቹ የእስራኤል ንጉሥ እንደሆነ አያምኑም ነበር (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-irony]])