am_tn/mat/27/38.md

1.2 KiB

X

ማቴዎስ 27፡ 38-40

ከእርሱ ጋር ሁለት ወንበዴዎች ተሰቅለው ነበር ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ወታደሮቹ ሁለት ወንበዴዎችን ከኢየሱስ ጋር ሰቀሉ”፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ራሳቸውን እየነቀነቁ ይህንን ያደረጉት በኢየሱስ ላይ ለመሳለቅ ነው፡፡ አንተ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንክ ከመስቀል ውረድ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ በመሆኑ ስለማያምኑ ይህን እንዲያረጋግጥላቸው ጠየቁት፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “አንተ በእርግጥ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንክ ከመስቀል በመውረድ ይህንን አረጋግጥልን አሉት” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) የእግዚብሔር ልጅ ይህ በክርስቶስ እና በእግዚአብሔር ልጅ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያስረዳ በጣም አስፈላጊ የሆነ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples)