am_tn/mat/27/11.md

1.2 KiB

ማቴዎስ 27፡ 11-14

አሁን በቋንቋችሁ ውስጥ የተቋረጠው ታሪክ መቀጠሉን የሚያሳይ ቃል ካለ ይህንን ቃል መጠቀሙ መልካም ይሆናል፡፡ ሀገረ ገዥው ጵላጦስ (MAT 27:1) አንተ አልክ "አንተ ራሰህ ተቀበልከው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ይሁን እንጂ በካህናት ለቆች እና ሽማግሌዎች ክስ በቀረበበት ጊዜ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ነገር ግን የካህናት አለቆች እና ሽምግሌዎች በከሰሰቱት ጊዜ” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በእንተ ላይ የሚያቀርቡትን ክስት አትሰማምን? "መጥፎ ነገር አድርጓል ብለው ለሚከሱህ ሰዎች ምንም ምላሽ አለመስጠትህ አስገርሞኛል!” (ተመልከት:ta:vol1:translate: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion) አንዲት ቃል፣ በዚህም ገዥው በጣም ተገረመ፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ "አንዲት ቃል፤ ይህ ነገር ገዥውን እጅግ አስገረመው፡፡"