am_tn/mat/27/06.md

618 B

ማቴዎስ 27፡6-8

ይህንን ማድረግ ሕጋዊ አይደለም "ሕጋችን ይህንን እዲናደረግ አይፈቅድልንም" እንድናስቀመጥ "ይህንን ብር እንድናስቀመጥ" የደም ዋጋ አንድ ሰው እንዲሞት የሚከፈል ገንዘብ (ተመልት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) የሸክላ መሬት ይህ መሬት በኢየሩሳሌም ከተማ ውስጥ ምጻተኛ የሆነ ሰው ቢሞት የሚቀበርበት ቦታ ነው፡፡ እስከዛሬ ድረስ ጸሐፊው መጽሐፉን እስከ ጻፈበት ጊዜ ድረስ