am_tn/mat/26/73.md

545 B

ማቴዎስ 26፡ 73-75

ከእነርሱ አንዱ "ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት አንዱ ነው" የንግግር ቅላጼህ ያስታውቃል "ከገሊላ እንደሆንክ ከንግግርህ ቅላጼ ማወቅ እንችላለን ምክንያቱም የሚትናገረው እንደ ገሊላ ሰዎች ነው፡፡" እምላለሁ “ይህን ሰው ፈጽሞ አላውቀውም” ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ይህን ሰው አላውቀውም” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-quotations)