am_tn/mat/26/62.md

1.5 KiB

ማቴዎስ 26፡ 62-64

በእርሱ ላይ መሰከሩበት "ምስክሮቹ በኢየሱስ ላይ መሰከሩ" የእግዚብሔር ልጅ ይህ በክርስቶስ እና በእግዚአብሔር መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያሳይ በጣም አስፈላጊ የሆነ ስም ነው፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) አንተ ራስህ አልህ ኢየሱስ ራሱ እርሱ “ክርስቶስ፣ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ” አረጋግጧል፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “አንተው ራስህ እንዳልከው ነኝ” ወይም “አንተ ራስህ አሁን አመንክ” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ነገር ግን እላችኋለሁ፥ እንግዲህ ወዲህ ኢየሱስ ለሊቀ ካህኑ እና በዚያ ላሉት ሰዎች በመመናር ላይ ነው፡፡ እንግዲህ ወዲህ የሰው ልጅ በኃይል ቀኝ ሲቀመጥ አማራጭ ትርጉሞች ›፡ 1) የሰው ልጅን ወደፊት የሆነ ጊዜ ያዩታል ወይም 2) “አሁን” የሚለው ቃ የሚያመለክተው የሰው ልጅ የሞተበትን፣ ከሞቱ የተነሳበትን እና ወደ ሰማይ ያረገዘበት ጊዜ ነው፡፡ በኃይል ቀኝ "ሁሉን ቻይ በሆነው በእግዚአብሔር ቀኝ” በሰማይም ደመና ሲመጣ "በሰማይ ዳመና ሆኖ ወደ መሬት ሲመጣ"