am_tn/mat/26/55.md

694 B

ማቴዎስ 26፡ 55-56

ወንበዴን እንደምትይዙ ሰይፍና ጐመድ ይዛችሁ ልትይዙኝ ወጣችሁን? ለተርጓማች ምክር፡ “እኔ ወንበዴ እንዳልሆንኩ ታውቃላችሁ ስለዚህ እኔት ለመያዝ ሰይፍ እና ጎመድ ይዛችሁ መምጣታችሁ ስህተት ነው፡፡” (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion) ጎመድ ሰዎችን ለመምታት የሚሆን ጠንካራ ደረቅ ዱላ ተውት በቋንቋችሁ ከእርሱ ጋር መሆን ስገባቸው ትተውት መሄዳቸውን ለማመልከት የሚሆን ቃል ካለ ይህንን ቃል ተጠቀሙ፡፡