X
ማቴዎስ 26፡ 42-44
ሄደ
"ኢየሱስ ሄደ"
እኔ ካልጠጣሁት
"የዚህ የመከራ ጽዋ የማልጠጣ ከሆነ"
አባቴ
ይህ በእግዚአብሔር እና በኢየሱስ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያሳይ የእግዚአብሔር የማዕረግ ስም ነው (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]])
ዓይኖቻቸው በእንቅልፍ ከብደው ነበር
"እንቅልፍ ይዞዋቸው ነበር" (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]])