am_tn/mat/26/39.md

914 B

ማቴዎስ 26፡ 39-41

በፊቱ ወድቆ ለመጸለይ ሆን ብሎ ፊቱን በመሬት ላይ መድፋት (ተመልከት): [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) አባቴ ይህ በእግዚአብሔር እና በኢየሱስ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያሳይ የእግዚአብሔር የማዕረግ ስም ነው (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) ይህ ጽዋ ከእኔ ይለፍ ከ “ይህ ጽዋ” የሚለው ቃል ኢየሱስ ሊያልፈበት ያለውን መከራ የሚያመለክት ነው፡፡ ይሁን እንጂ የእኔ ፈቃድ ሳይሆን የአንተ ፈቃድ ይሁን ይህ በሙሉ ዐዓረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “እኔ የሚፈልገው አታደርግ ነገር ግን አንተ የሚትፈልገውን አድርግ”"