am_tn/mat/26/30.md

673 B

ማቴዎስ 26፡ 30-32

መዝሙር ለእግዚአብሔር የሚቀርብ የሚስጋና መዝሙር ይወድቃሉ "ትተውኝ ይሄዳሉ" የመንጋውም በጎች ይበተናሉ ለተርጓሚዎች ምክር፡ 1) "ሁሉን የበጎች መንጋዎች ይበተናሉ " (UDB) ወይም 2) "የበጎች መንጋዎቹ በሁሉም አቅጣጫ ይበተናሉ" የበጎች መንጋ ደቀ መዛሙርቱ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ከተነሳሁ በኋላ ለተርጓሚዎች ምክር፡ "እግዚአብሔር ካስነሳኝ በኋላ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])