am_tn/mat/26/27.md

1.4 KiB

ማቴዎስ 26፡ 27-29

ወሰደ ይህንን በ MAT 14:19. ላይ በተረጎምከው መሠረት ተርጉመው፡፡ ሰጣቸው "ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው" ስለቃል ኪዳኑ የሚፈሰው ደሜ ነው "ኪዳኑ የጸና መሆኑን የሚያሳይ ደም ነው”ወይም “ኪዳን እንዲቻል ደረገ ደም ነው" የሚፈሰው "በሞቱ ጊዜ የሚፈሰው” ወይም “በቅርቡ ከአካሌ የሚፈሰው” ወይም ስሞት ከአካሌ የሚፈስ ደም ነው” የወይንን ፍሬ "ወይን" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) በአባቴ መንግስት ውስጥ አዲሱን ከእናንተ ጋር እስከሚጠጣት ጊዜ ድረስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው፣ ደሙ በእርሱ ለሚያምኑት ከአባት ዘንድ የዘላለም የኃጢአት ይቅርታን ያስገኘው ኢየሱስ አባቱ በመስቀል ላይ የቀረበውን መስዋእት መርካቱን የሚያከብርበት ነው፡፡ “አባት” እና “ልጅ” የሚለው ቃል በሥላሴ አካላት መካከል መቀራረብ እና ቤተሰባዊ ህብረት ያለ መሆኑን የሚያሳይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል በመሆኑን እንዳለ በቁሙ መቀመጥ ይኖርበታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]])