am_tn/mat/26/17.md

1.6 KiB

ማቴዎስ 26፡ 17-19

እርሱም፦ ወደ ከተማ ከእገሌ ዘንድ ሄዳችሁ፦ መምህር፦ ጊዜዬ ቀርቦአል፤ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ከአንተ ዘንድ ፋሲካን አደርጋለሁ ይላል በሉት አለ።" ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ለሌላ ሰው ሄደው የኢየሱስን መልክት እንድነገሩት ነገራቸው፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ለደቀ መዛሙርቱ ወደ ከተማ እንዲሄዱ፣ ወደ አንድ ሰው ቤትም እንዲሄዱና መምህር እንዲህ ይልሃል ብለው እንድነግሩት ነገራቸው፡፡ “ጊዜዬ ቀርቦአል፡፡ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ፋስካን በአንተ ቤት ማሳለፍ እፈልጋለሁ” ብሏል ብላችሁ ንገሩት፡፡ ወይም “ ደቀ መዛሙርቱ ወደ አንድ ሰው ዘንድ እንዲሄዱና መምህራቸው ጊዜዬ ቀርቧል፤ ፋስካን በአንተ ቤት ከደቀ መዛሙርተቼ ጋር ማሳለፍ እፈልጋለሁ ብለው ይነግሩት ዘንድ ላካቸው፡፡” ጊዜዬ አማራጭ ትርጉሞች: 1) "የነገርኳችሁ ጊዜ" (UDB) or 2) "እግዚአብሔር ለእኔ አስቀድሞ ያዘጋጀው ጊዜ" ቀርቧል አማራጨ ትርጉሞች: 1) "ቅርብ ነው" (UDB) ወይም 2) "ተቃርቧል" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-idiom) ፋስካን ማክበር "የፋስካን መብል መብላት" ወይም "ልዩ የሆነ ምግብ በመብላት ፋስካን ማክበር"