am_tn/mat/25/24.md

860 B

ማቴዎስ 25፡ 24-25

ካልዘራህባት የምታጭድ ካልበተንህባትም የምትሰበስብ ጨካኝ ሰው መሆንህን አውቃለሁ፤ r እነዚህ ሁለት ዓረፍተ ነገሮች ተመሳሳይ ሀሳብን የሚያስተላልፉ ናቸው፡፡ አገልጋዩ ጌታውን የእርሱ ያልሆነ ምርትን ይሰበስባል በማለት ይከሰዋል፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ምግብን የአንተ ካልሆነ ማሳ ውሰጥ ትሰበስባለህ” "(ተመልከት rc://*/ta/man/translate/figs-parallelism) መዝራት በዚያ ዘመን በመሥመር ከመዝራት ይልቅ በጥቂት በጥቂቱ ይበትኑት ነበር፡፡ ተመልከት የአንተ የሆነውን ይኸው ይዤ መጥቻለሁ "ይኼው፣ የአንተን ይዤ መጥቻለሁ"