463 B
463 B
ማቴዎስ 25፡7-9
መብራታቸውን አዘጋጁ "በደንብ እንድበራ መብራቸውን አስተካከሉ " ሞኞቹ ለጠቢባኑ እንዲህ አሏቸው "ሞኞቹ ልጃገረዶች ለጠቢባኑ ልጃገረዶች እንዲህ አሏቸው" ዘይታችን ሊያልቅ ነው "በመብራታችን ውስጥ ያለው ዘይት ደምቆ መብረቱን አቁሟል” (ተመልከት rc://*/ta/man/translate/figs-idiom)