am_tn/mat/24/43.md

524 B

ማቴዎስ 24፡ 43-44

ሌባ ኢየሱስ ልክ እንደ ሌባ ሰዎች ባላሰቡት ሰዓት እንደሚመጣ ተናግሯል፤ ይሁን እንጂ ሊሰርቅ አይደለም የሚመጣው፡፡ ነቅቶ ይጠብቅ ነበር ቤቱ እንዳይዘረፍ “ነቅቶ በጠበቀ ነበር” ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር። "ማንም ቤቱ ገብቶ ንረቱን አንድሰርቅ ባላደረገ ነበር" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)