am_tn/mat/24/34.md

446 B

ማቴዎስ 24፡34-35

ይህ ተውልድ አያልፍም "ዛሬ የሚኖሩ ሰዎች አይሞቱም" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-euphemism) ይህ ሁሉ እስኪሆን ድረስ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “እነዚህ ነገሮች እግዚብሔር እንዲሆኑ እስኪደረግ ድረስ" ሰማይ እና ምድር ያልፋሉ "ሰማይ እና ምድር ሕልውናቸው ያበቃል"