510 B
510 B
ማቴዎስ 24፡30-31
ደረታቸውን ይደቃሉ የሚመጣውን ፍርድ በመፍራት ደረታቸውን ይመታሉ ይሰበሰባሉ "መላዕክቶቹ ይሰበስባሉ" ምርጦቹን የሰው ልጅ የመረጣቸውን ሰዎች ከአራቱም ንፋሳት ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ከሰሜን፣ ከደቡበድ፣ ከምስራቅ እና ከምዕራብ” ወይም “ከሁሉም አቅጣጫ" (UDB) (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-merism)