am_tn/mat/24/29.md

691 B

ማቴዎስ 24፡29-29

ወዲያው "በዚያ ቅጽበት" በእነዚያ ቀናት በ MAT 24:23-28 ላይ የተገለጹት ቀናት አራት ንፈሳት ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ከሰሜን፣ ከደቡበድ፣ ከምስራቅ እና ከምዕራብ” ወይም “ከሁሉም አቅጣጫ" (UDB) (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-merism]]) የሰማይ ኃይላት ሁሉ ይናወጣሉ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “እግዚአብሔር በሰማይ ያሉትን ነገሮች ሁሉ እና ከሰማይ በላይ ያሉትን ነገሮች ያናውጣል (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])