am_tn/mat/24/26.md

927 B

ማቴዎስ 24፡26-28

መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፤ አመጣጡ በፍጥነት እና በቀላሉ ለታይ በሚችል መልኩ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]]) የሞተ እንስሳ ባለበት በዚያ ጥንብ አንሳዎች ይሰበሰባሉ አማራጭ ትርጉሞች 1) የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ ሁሉም ሰዎች ያዩታል እንዲሁም የእርሱን መምጣት ያውቃሉ ወይም 2) በመንፈሳዊ ሕይወታቸው የሞቱ ሰዎች ባሉበት ሥፍራ ውሸትን የሚነግሯቸው ሐሰተኛ ነብያት በዚያ አሉ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ጥንብ አንሳ የሞቱ ወይም ሊሞቱ ያሉ እንስሳትን ሥጋ የሚበሉ አእዋፋት