ማቴዎስ 24፡12-14
የብዙዎች ፍቅር እየቀዘቀዘ ይመጣል
አማራጭ ትርጉሞች: 1) "ብዙ ሰዎች ሌሎች ሰዎችን መውደድ ይተዋሉ" ወይም 2) "ብዙ ሰዎች እግዚአብሔርን መውደዳቸውን ይተዋሉ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]])
በዓለም ሁሉ
ለተርጓሚዎች ምክር፡ “በሁሉም ሥፍራ ያሉ ሁሉም ሰዎች" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])