am_tn/mat/24/01.md

536 B

ማቴዎስ 24፡1-2

ይህን ሁሉ ታያላችሁን? አማራጭ ትርጉሞች: ኢየሱስ እየተናገረ ያው 1) ስለ ቤተ መቅደሱ ግንባታ (ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ስለዚህ ሕንጻ የሆነ ነገር ልንገራችሁ) ወይም 2) ከዚህ በመቀጠል ስለተናገረው ጥፋት ("አሁን የተናገርኩት ልትረዱ በተገባ ነበር ነገር ግን አልተረዳችሁትም!")፡፡ (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)