am_tn/mat/23/37.md

860 B

ማቴዎስ 23፡ 37-39

እየሩሳሌም፣ እየሩሳሌም ኢየሱስ በእየሩሳሌም የሚኖሩ ሰዎችን ልክ ከተማዋን እንደሚናገር ሰው ይናገራቸዋል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-apostrophe]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ልጆቻችሁ የሁሉም እስራኤላዊያን (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]]) ቤታችሁ የተፈታ ሆኖ ይቀርላችኋል። ለተርጓሚዎች ምክር፡ “እግዚአብሔር ቤታችሁን ትቶ ይሄዳል ባዶም ይሆናል” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ቤታችሁ አማራጭ ትርጉሞች፡ 1) የኢየሩሳሌም ከተማ ወይም 2) ቤተ መቅደሱ፡፡ (ተመልከቱ rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)