am_tn/mat/23/32.md

633 B

ማቴዎስ 23፡32-33

የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ኃጢአት ሙሉ። "አባቶቻችሁ የጀመሩትን ኃጢአት ፈጽሙ" (ተመልከቱ: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) እናንተ እባቦች፥ የእፉኝት ልጆች "ልክ እንደ አደገኛ እና መርዛማ እባቦች ናችሁ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ከገሃነም ፍርድ እንዴት ታመልጣላችሁ? "የገሃነም ፍርድን የሚታመልጡበት ምንም ዓይነት መንገድ የለም!" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion