am_tn/mat/23/25.md

1.1 KiB

ማቴዎስ 23፡25-26

ወዮላችሁ በ MAT 23:13 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ የብርጭቆ እና የሣህኑን ውጪ ታጠራላችሁ “ጸሐፍ” እና “ፈርሳዊያን” ከውጪ በሰዎች ፊት “ንጹሕ መስለው” መታየት ይፈልጋሉ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በውስጡ ግን የሙታን አጥንት ርኩሰትም ሁሉ የተሞሉ "ከሚያስፈልጋቸው በላይ እንዲኖራው በጉልበት የሌላ ሰውን ነገር ይወስዳሉ “ ዐይነ ሥውራን ፈሪሳዊያን ፈሪሳዊያን እውነቱን አይረዱትም፡፡ አካላዊ ዐይነሥውነት ግን የለባቸውም፡፡ (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ውጭው ደግሞ ጥሩ እንዲሆን አስቀድመህ የጽዋውንና የወጭቱን ውስጡን አጥራ። ልባቸው ከእግዚአብሔር ጋር ትክክል ከሆነ ሕይወታቸውም ይህንኑ ያሳያል፡፡(ተመልከት rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)