am_tn/mat/23/23.md

1.6 KiB

ማቴዎስ 23፡23-24

ወዮላችሁ በ MAT 23:13 በምን መንገድ እንተረጎምከው ተመልከት መባው ነውን? ወይስ መባውን የሚቀድሰው መሠዊያው? ለምግብ ጥሩ ጣዕም ለመስጠጥ የሚውሉ ቅጠላ ቅጠሎች እና ፍሬዎች (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-unknown]]) ዐይነ ሥውራነት መሪዎች እነዚህ ሰዎች አካላዊ ዐይናቸው አልጠፋም፡፡ ኢየሱስ አካላዊ ዐይነ ሥውርነትን ከመንፈሳዊ ዐይነ ሥውርነት ጋር ያነጻጽራል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ትንኝን የምታጠሩ ግመልንም የምትውጡ። በጣም ትንንሽ የሆኑ ንጹሕ እንስሳትን ላለመዋጥ በመጠንቀቅ የትልቁን ንጹሕ ያልሆነ እንስሳ ሥጋ ግን ሆን ብላችሁ ወይም ሳታውቁ ትበላላችሁ ልክ እንደዚሁ በጣም ትንነሽ የሆኑ ሕግጋትን ለመጠበቅ ጥረት ታደርላችሁ ይሂን እንጂ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ሕግጋትን ግን ቸል ትላላችሁ፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ "ልክ ትንኝ በምጠጣው ነገር ውስጥ የሚያወጣ ነገር ግን ግመል እንደሚውጥ ሰው ሞኞች ናችሁ፡፡” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) ትንኝን እንዳይገባ ትንንኝ ወደ አፋቸው እንዳይገባ በጨርቅ አጥልለው ይጠጣሉ ትንኝ ትንንሽ በራሪ ነፍሳት