am_tn/mat/23/18.md

789 B

ማቴዎስ 23፡18-19

ዐይነ ሥውራን መንፈሳዊ ዐይነ ሥውርነት ያለባቸው ሰዎች (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) መባው ነውን? ወይስ መባውን የሚቀድሰው መሠዊያው? ኢየሱስ ይህንን ጥቅስ እንሱ እሰቀድመው የሚያውቁትን ነገር ለማስታወስ ተጠቅሞበታል (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ስጦታ/መባ በመሰዊያው ላይ በእግዚአብሔር ፊት የሚቀርብ የእንስሳት መስዋዕት ወይም እህል መስዋዕት ነው፡፡ አንድ ጊዜ መሰዊያው ላይ ከሆነ ቧላ መስዋእት ይሆናል፡፡ (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)