am_tn/mat/23/16.md

675 B

ማቴዎስ 23፡16-17

የእውር ምሪት . . . ሞኞች ምንም እንኳ መሪዎቹ ዐይነ ሥውራን ባይሆንም እንደ ተሳቱ ማወቅ አይችሉም ነበር (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በመኃላ ታሥሯል "ለማድረግ በመኋላ የገባውን ቃል መፈጸም አለበት” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ወርቁ ነውን? ወይስ ወርቁን የቀደሰው ቤተ መቅደስ? ኢየሱስ ይህንን ጥቅስ ፈሪሳዊያንን ለመገሰጽ ተጠቅሞበታል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)