am_tn/mat/23/08.md

778 B

ማቴዎስ 23፡8-10

በምድር ላይ ማንንም አባት ብላችሁ አትጥሩ "በምድር ላይ ማንንም አባት ብላችሁ አትጥሩ” ወይም “በምድር ላይ ያለን ማንንም ሰው አባቴ ብላችሁ አትጥሩ" በሰማይ ያለ አንድ አባት አላችሁና እግዚአብሔር አባር የአማኞች ሁሉ “አባት” ነው፡፡ አንድ መምህር አላችሁ እርሱም ክርስቶስ ነው ኢየሱስ “ክርስቶስ” ብሎ ስናገር በሦስተኛ መደብ ስለራሱ መናገሩ ነው፡፡ ለተርጓሚዎች ምክርለ “እኔ ክርስቶስ፣ እኔ ብቻ የእናንተ መምህር ነኝ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-123person)