am_tn/mat/22/31.md

882 B

ማቴዎስ 22፡31-33

እንዲህ የሚል ነገር አላነበባችሁምን . . . ያዕቆብ? "እንዳነበባችሁ አውቃለሁ ነገር ግን ያዕቆብ . . . የሚለውን የተረዳችሁት ግን አይመስልም” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) በ . . . ለእናንተ የተነገረው "እገዚአብሔር ለእናንተ የተናገረው (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እግዚአብሔር እንዲህ ይላል “እኔ . . . ያዕቆብ”? ይህ በጥቅስ ውስጥ ጥቅስ ነው፡፡ “እግዚአብሔር ለሙሴ እንዲህ አለው፡፡ እኔ እግዚአብሔር የአብረሃም አምላ፣ የይሳቅ አምላክ እና የያዕቆብ አምላክ ነኝ፡፡” (ተመልከት rc://*/ta/man/translate/figs-quotations)