am_tn/mat/22/15.md

741 B

ማቴዎስ 22፡15-17

ኢየሱስ በሚናገርበት ወቅት እንዴት ያቋርጡት ነበር "ኢየሱስ አንድ ነገር ስናገር በየመኃሉ እያቋረጡት ለክስ የሚሆናቸውን ነገር ለማግኘት ጥረት ያደርጉ ነበር፡፡” ከሄሮዶስ ወገን ከሮማዊያን አገዛዝ ጋር ጓድኛ የሆነው የአይሁድ ንጉሥ የሆነው የሄሮዶስ ተወካዮች እና ተከታዮች (ተመልከት rc://*/ta/man/translate/translate-names) በሰዎች መካከል ልዩነት አታደረግም "ለሰዎች የተለየ አክብሮት አትሰጥም " ወይም "በጣም ጠቃሚ ለሚባሉ ሰዎች ትኩርት አትሰጥም"