am_tn/mat/21/42.md

670 B

ማቴዎስ 21፡42-42

ኢየሱስ እንዲህ አላቸው "ኢየሱስ ለሕዝቡ እንዲህ ብሎ ተናገረ" (MAT 21:41) ግንበኞች የናቁት ድንጋጥ የማዕዘን ራስ ሆነ፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ "በአናጽዋች የናቁት ድንጋይ በጣም አስፈላጊው ድንጋይ ሆነ፡፡” ባለስልጣናቱ ኢየሱስን ባይቀበሉትም ነገር ግን እግዚአብሔር የመንግስቱ ራስ ያደርገዋል፡፡ “(ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) ይህ ከጌታ ነው "ይህንን ታላቅ ለውጥ ያመጣው ጌታ ነው"